… ይህ የእኔ የመምህር ዘመድኩን በቀለን (የዘመዴን) ሁለገብ አገልግሎት በተቀላጠፈ ሁናቴ ያለ ሰቀቀን ለማከናወን ያመቸኝ ዘንድ አቅምዎ በፈቀደ መጠን ከጎኔ ይቆሙ ዘንድ የከፈትኩት የለጋሾች መቀበያ ሳጥን ነው። በተቋም ደረጃ ሊሠሩ የሚገባቸውን ታላላቅ ሥራዎች ከስልክ መደወያ ካርድ ልግስና ጀምሮ እኛስ በምን እናግዝህ ስትሉኝ ለነበራችሁ ሁሉ መልስ የሚሰጥም ነው። … እስከ ዛሬ ጥቂት ወዳጆቼ ብቻ ከስልክ መደወያ ካርድ አንሥቶ ከጎኔ በመቆም አገልግሎቴን ያግዙ የነበረ ሲሆን አብዛኛዎቹ ወዳጆቼ ደግሞ በሀሳብ ከጎኔ እንደነበራችሁም ይታወቃል። አሁን ግን አገልግሎቱንም ከፍ ለማድረግ፣ ተደራሽነቴንም ከቴሌግራም እና ከፌስቡክ በዘለለ ከፍ አድርጎ ለማስፋት ያመቸኝ ዘንድ በጥቂት ጓደኞቼ ድጋፍ ብቻ ተወስኖ የነበረውንም ድጋፍ ሁላችሁም ወዳጆቼ አቅማችሁ በፈቀደ መጠን ትሳተፉበት ዘንድ ይሄ የልግስና ሳጥን አዘጋጅቼ አቅርቤላችኋለሁ። … እናም እርስዎም እግዚአብሔር በሰጥዎት መጠን ከስልክ መደወያ ካርድ አንሥቶ ለተለያዩ ወጪዎች መሸፈኛ ይሆነኝ ዘንድ አቅምዎ በፈቀደ መጠን በሳጥኑ ላይ የተመለከቱትን ለአንድ ጊዜ ወይም በየወሩ ባመችዎት በመለገስ አጋዤ በመሆን ከጎኔ ይቆሙ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም በትህትና እጠይቃለሁ።

A donor account is created automatically for recurring donations. Account setup info will be emailed to you.
You can log in to edit your recurring donation any time
$
Please fix the errors above.