Sponsor a Child
The Mary Joy Development Association (MJDA) is a registered nonprofit organization in the Democratic Republic of Ethiopia under the Civil Societies and Charity Agency since 1996. It is also registered as 501(c)(3) in the USA to receive tax-deductible donations and grants to support its activities and initiatives. MJDA was founded under the inspiring leadership of Sister Zebider Zewdie, the present Executive Director, whose dedication and vision played a pivotal role in its establishment.
One of MJDA’s key initiatives is providing a platform for individuals like yourself to contribute and positively impact the well-being of children. Through sponsorship, you have the opportunity to supply vital resources such as food, healthcare, education, and emotional support, all of which are essential for a child's growth and future prospects. Everyone aspires to make a difference, and you possess the power to do so.
With a monthly donation of just $12, you have the power to create a meaningful impact.
Your sponsorship donation can make a significant difference in a child's life.
When you contribute $12 to sponsor a child through MJDA, a deduction of $1.50 is made to cover administrative and money transfer costs. The remaining amount of $10.50, which translates to approximately 525 Ethiopian Birr (ETB), is then deposited into the parent’s or guardian’s account. In addition to providing financial support, your sponsorship helps a child maintain a stable home environment and prevents a child from facing the risk of homelessness and separation from their parents or guardian. MJDA actively monitors the households that receive your donations, keeping track of the child’s progress, school performance, and well-being.
Your contribution to MJDA not only supports a worthy cause but also helps create a positive and lasting impact on the lives of children in need.
Together, we can truly make a difference!!
ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ
ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ከተመሠረተ 29 ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን በእነዚህ ዓመታት በርካታ ውጤቶችንም አስመዝግቧል።ሜሪ ጆይ በስሩ ካሉት ዘርፈ ብዙ ፕሮግራምች አንዱ በስፖንሰርሽፕ የወርሃዊ የገንዘብ ድጎማ የሚሰጡ ሰዎችን አቅም ከሌላቸዉ ወላጆችና አሳዳጊዎች ጋር ማገናኘት ነዉ።
የፕሮግራሙ ዋና አላማ በገንዘብ ችግር ህፃናትን ጎዳና ላይ እንዳይወድቁ እንዲሁም ትምህርታቸዉን እንዳያቋርጡ መርዳት ፤ ወላጆች ወይም አሳዳጊዎቻቸዉም በሚያገኙት ድጎማ ኑሮን ከመቋቋም ባሻገር በሌሎች የሜሪ ጆይ ፕሮግራምች ስልጠናና መነሻ ካፒታል አግኝተዉ እራሳቸዉን እንዲችሉም ማገዝ ነዉ።
ዛሬ በዚህ ፕሮግራም ትምህርታቸዉን የቀጠሉ ተማሪዎች በንግድ፣ በህክምና፣በምሕንድስና፣በመምህርነት፣ በተለያየ የሙያ ዘርፍ ተሰማርተዉ ራሳቸዉን ችለዉ ወገናቸዉን እያገዙ ሲሆን ብዙ ወላጆችና አሳዳጊዎችም የኑሮ አቅማቸዉ ተሻሽሎ ከተረጅነት ወጥተዋል ።
እርስዎም ጥቂት በመስጠት ከሚገኘዉ ታላቅ በረከት ይሳተፉ
በወር $12 የአንድን ህፃን ህይወት መቀየር ይችላሉ
እርስዎ በወር $12 ሲለግሱ $10.50 ወይም 525 ብር በተከፈተላቸዉ የባንክ ደብተር በየወሩ የምናስገባ ሲሆን ከሚሰጡን ክፍያ ለአስተዳደር ወጪ የምንቀንሰዉ በወር $1.50 ወይም 75 ብር ነዉ።
በመቀጠልም ከ 5 -7 ቀን የተሰጠዎትን ልጅ ፎቶግራፍና አድራሻ በመላክ የሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ቤተሰብ እንሆናለን::በሜሪ ጆይ ህፃናቱ የተረጅነት ስሜት እንዳይሰማቸዉ እንጠነቀቃለን። እንዲያዉም ቤተሰባዊነታችን እንዲያብብ ካሉን በርካታ በጎ ፈቃድ ሰራተኞቻችን ጋር በመሆን እንጠይቃቸዋለን በርቱ አይዟችሁ እንላለን፤ እርስዎም እየደወሉ ወይም በአካል መጥተዉ መጠየቅ በርቺ/በርታ ማለት ይችላሉ። በየአመቱ መጨረሻም የትምህርት ሪፖርት ካርድ እያየን የማበረታቻ ሽልማት እንዲሁም ተጨማሪ ድጋፍ ለሚፈልጉት እገዛና ክትትል እናደርጋለን።
አንድ ሰዉ በወር $12 የአንድን ህፃን ልጅ ህይወት መታደግ ይችላል!
ሁላችንም ለዉጥ ማምጣት እንችላለን!
አንድ ዳያስፖራ ለአንድ ልጅ
Donor Wall6
Yemisrach Addis | $50
Yemisrach Addis | $12/M
Woubet
Zelealem Wechekaw | $120/M
Wondim | $12/M
Tsegaye Abate | $144/Y